የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 1)
Author: solomon
Date: 2025-10-08
የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 1)
የሽንት መልክ መለወጥ ብዙ ጊዜ ጉበት ነው እንላለን ስህተት ነው በብዙ ምክኒያት ይቀይራል።
ለምሳሌ ሁላችንም ንለምናቀው ሽንት ፈዛዛ ቢጫ የሆነ ተላመ አለው።የሽንት መልክ መለወጥ የበሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል በመሆኑም የሽንት የሚለውጡ ምግቦች መዳኒቶችና በሽታዎችን ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው በዚህ ቀጥሎ የሽንት መልክ የሚለውጡ ሁኔታዎች ተዘርዝረዋል።
የሽንት መተላለፊያ አካላት ኩላሊትን ጨምሮ ቀለበት ብግነት በሚከሰት ጊዜ ሽንት ደስ የማይል ሽታ ሊኖረው ይችላል።የጉበት ብግነት ይህ ደግሞ ሻይ የሚመስል ሽንት እንዲኖረን ሊያደርግ ይችላል አንዳንድ መድሀኒቶች ወይም ምግቦች ብርቱካንማ ሽንት እንዲኖረን ሊያደርጉ ይችላሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq