የጉበት ብግነት

-በቫይረስ ምክንያት የሚከሰትን የጉበት ብግነት በሚከተሉት ዘዴዎች መከላከል ይቻላል ።
-የመከላከያ ክትባት በመጠቀም፣ከጋብቻ በፊት የግብረ ስጋ ግንኙነት ባለመፈፀም ፣የደም ምርመራ በማድረግ ፣የግል መፀዳጃ ቤት እና የአከባቢ ንፅህና በመጠበቅ ።
-አልኮል ባለመጠጣት በሀኪም ያልታዘዙ መድሀኒቶች ባለመጠቀም እንዲሁም የታዘዙትንም ቢሆን በታዘዘው መሰረት ብቻ በመውሰድ በተቻለ መጠን የመጣጠነ ምግብ መመገብ ቅባትና ስኳር የበዛባቸውን ምግቦች አለማዘውተር ።
-በቂ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ሲጋራ ከማጨስ መቆጠብ


▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq