የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 3)

ሰውነታችን የደም መርጋት ችግር ካለበት ቀይ ሽንት ሊከሰት ይችላል።
አንዳንድ መድሀኒቶች በተለይ የደም መርጋትን ለመከላከል ወይም ለማከም የሚሰጡ መድሀኒቶች ለምሳሌ አስፕሪን ዋርፋሪን ያለአግባብ ከወሰድን የጉንዮሽ ጉዳት አስከትለውብን ደም የቀላቀለ ቀይ ሽንት ልሸና እንችላል።
የሽንት መልክ ሲለወጥ ሀኪም ማማከር የሚያስፈልገው መቼ ነው ?የደፈረሰ ሽንት ከሸናን በተለይ ደግሞ ስንሸና የማጣደፍ እና የማቃጠል ስሜት እንዲሁም ትኩሳት ካለን ወደ ሀኪም ቤት በመሄድ የሽንት ምርመራ ማድረግ ያስፈልገናል ።ሻይ የሚመስል ሽንት ካየን ሀኪም ማማከር ግድ አስፈላጊ ነው እንደ ቀይ ስር ያለ ምግብ ተመግበን ካልሆነ በስተቀር ሽንታችን እንደቀላ ወይም ደም እንደሆነ ካስተዋልን በቶሎ ወደ ሀኪም ቤት መሄድ ያስፈልጋል ።

የሽንት መሽኛ አካላትን ንፅህና በመጠበቅ የሽንት መተላለፊያ አካላትን ንፅህና በመጠበቅ የሽንት መተላለፊያ አካላትን ንፅህና መጠበቅ የሽንት መተላለፊያ አካላትን ቁስለት/ብግነት መከላከል ይቻላል።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq