ዝንጅብል ዋና ዋና ጥቅሞች
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-01-13
ዝንጅብል ዋና ዋና ጥቅሞች
ዝንጅብል ለምግብ አምሮት መክፈቻ የምግብ ፍላጎትን በከፍተኛ ደረጃ ማነሳሳት እና የምግብ የመፈጨትን ሂደት በእጅጉ ማቀላጠፍ የሚችል ድንቅ የተፈጥሮ ስጦታ ዝንጅብል ነው ስለዚህ በእየለቱ በሻይ መልክ በመውሰድ እንዲሁም ዱቄቱን ምግብ ላይ ለውሶ በመመገብ የዝንጅብልን ድንቅ ረድá...