የነፍሳት ንክሻ

በቆዳ ላይ ሊገኙ የሚችሉ እንደ ቅማል ያሉ ጥገኞች ቆዳችን በሀይለኛ ፀሀይ ከተጎዳ ወይም ከተቃጠለ የማሳከክ ስሜት ሊያጋጥመን ይችላል።
ጉዱፍ
ኩፍኝ
የጉበት ብግነት አንዳንድ ሴቶች በእርግዝና ወቅት ሊያሳክካቸው ይችላል።
በእድሜ የገፉ ሰዎች (አርጋውያን)

ቆዳችን ሲሳክከን ምን ማረግ ይኖርብናል።

የሚያሳክከን የሰውነታችን ክፍል ማከክ ወይም መፎከት ቆዳችን እንዲቆስልና እንዲበግን ስለሚያደርግ በተቻለ መጠን ማከክ መቆጠብ ያስፈልጋል።
የማሳከኩን መንስኤ ፈልጎ ማገኘት እና ማሶገድ
ሞቅ ባለ ውሀ መታጠብ እና ውሀና ተስማሚ በሆነ ሳሙና መታጠብ
የሚያሳክከን ቦታ ላይ የሚስማማን አይነት ቅባት መቀባት ከላይ የተጠቀሱት መፍትሔዎች ማሳከኩን ካልቀነሱት ከዚህ በታች የተጠቀሱት መፍትሔዎችን መተግበር ጠቃሚ ነው
መድሀኒት መደብር በመሄድ ሀይድኮረቲሶን ክሬም መጠቀም ወይም እንደ ኘሮሜታዚን ያሉ መድሀኒቶች መውሰድ
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መትሔዎች ከተገበሩም በሀላ ችግሩ ካልተቀረፈ ሀኪም ማማከር አስፈላጊ ነው።
ልጆች እከክ እንደያዛቸው ከተሰማዎት ወደ ሀኪም ቤት በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ይከታተሉ።የማሳከክ ስሜቱ ረዘም ላለ ጊዜ ከዘለቀ ወይም በጣም ሀይለኛ ከሆነ ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል።ቆዳችንን በሀይለኛ ፀሀይ አለማጋለጥ

ማሳከክ እንዳይከሰት ምን ማድረግ ይችላል?

አለርጂ ያለብንን ወይም የማይስማሙን ምግቦች የልብሱ አይነቶች ሳሙናን ሌሎችም ነገሮች ማወቅና ማስወገድ የተለያዩ ቅባቶችን መጠቀም የቆዳን ድርቀት መከላከል ፣የግል የቤትና አከባቢን ንፅህና መጠበቅ መድሀኒቶችን አላግባብ አለመጠቀም ህፃናትን በትክክለኛው ጊዜ ማስከተብ ትንኝ የሚበዛበት አከባቢ የሚኖሩ ከሆነ በአጎበር ውስጥ መተኛት ያስፈልጋል።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq