ዝንጅብል ዋና ዋና ጥቅሞች

ዝንጅብል ለምግብ አምሮት መክፈቻ የምግብ ፍላጎትን በከፍተኛ ደረጃ ማነሳሳት እና የምግብ የመፈጨትን ሂደት በእጅጉ ማቀላጠፍ የሚችል ድንቅ የተፈጥሮ ስጦታ ዝንጅብል ነው ስለዚህ በእየለቱ በሻይ መልክ በመውሰድ እንዲሁም ዱቄቱን ምግብ ላይ ለውሶ በመመገብ የዝንጅብልን ድንቅ ረድኤት ማግኘት ይቻላል።በተለይ አያሬግዥያ ገርቮላ ይባላል ይህ ከባድ የስነ ልቦና ችግር ነው ከፍተኛ የሰውነት ክሳትንም ያስከትላል የርሱ ተቃራኒ የሆነውና ሁሉን የተገኘው ምግብ የሚያበላ በሽታ ደግሞ ቡሌ ሚይገርቮስ መፍትሔ ናቸው የሚባሉት ህክምናቸው በጣም ውስን ሲሆኑ ከእነዚያ ውስጥ አንዱ ዝንጅብልን ብርቱካንን እና ካሮት እያፈራረቁ በመጠቀም የምግብ ፍላጎትን እንደገና ማነቃቃት ይቻላል።ይህ ለአኖሬግዢያ ነርቮሳ ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም የምግብ አምሮት መዛባት ችግር ፍቱን ነው።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq