የእንቅልፍ ችግር ክፍል 2

በቂ እንቅልፍ እንቅል የማያገኝ ሰው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ችግሮች ሊያጋጠው ይችላል
-ግራ መጋባት
-ድካም ንጭንጭ ፣አቅም ማነስ


የእንቅልፍ ችግር መንስኤዎች ምንድናቸው?
በአዋቂም የእቅልፍ ችግር የሚያስከትሉ መንስኤዎች እንደሚከተለው ይዘረዘራሉ
-የአልኮል ሱሰኝነት
-የጭንቀት ህመም
-የድብርት ህመም
-በሀዘን መደቆስ
-እንደ ኮኬን እና ጫት መጠቀም -አንዳንድ መድሀኒቶች
-የታሮይድ እጢ ከመጠን በላይ ሲመነጭ
-ውጥረትና ጭንቀት
-ቀን ላይ ብዙ ሰአታት መተኛት
-የእንቅልፍን ጊዜ በገዛ ፍቃድ ማዛባት
አንዳንድ ሰዎች እንቅልፋቸውን ራሳቸው አዛብተውት ከጊዜ በሀላ በአግባቡ መተኛት ሲፈልጉ እንቅልፍ እምቢ ይላቸዋል
-አንዳንድ በሽታዎች እንቅልፍ ሊከለክሉ ይችላሉ።ለምሳሌ ያህል
ሪህ
የጀርባ ህመም
የጨጓራ ህመም
አስም
- የማነቃቃት በሀሪ ያላቸው ነገሮች
በተለይ ማታ ላይ መጠቀም እንቅልፍ ሊያሳጣን ይችላል።ለምሳሌ ያህል
ቡና
ኮካ
ፔፕሲ
አልኮል
ሲጋራ

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq