የእንቅልፍ ችግር ክፍል 3
Author: solomon
Date: 2025-12-19
የእንቅልፍ ችግር ክፍል 3
በእድሜ መግፋት ከ60 አመት በላይ የሆናቸው ሰዎች የእቅልፍ ችግሮች ሊያጋጥሟቸው ይችላሉ።
ቀጥሎ ደግሞ በጨቅላ ህፃናት ላይ የእንቅልፍ ችግር ሊያስከትሉ የሚችሉ ነገሮች እንመልከታለን።ጨቅላ ህፃናት ገና የተወለዱ ከ5 ወር እስኪሆናቸው ድረስ ሌሊት ላይ በተደጋጋሚ ከእንቅልፈቸው ይነቃሉ።6 ወር ሲሆናቸው ግን ሌሊቱን ሙሉ እንዲተኙ ይጠበቃል።ህፃናት በ 1 አመታቸው አከባቢ በቀን ለ16 ሰአታት ይተኛሉ።ከዚህ ውስጥ ከ2 እስከ 3 የሚሆነው ሰአት የሚቱኙት ቀን ላይ ነው ጨቅላ ህፃናት አተኛኘታቸው ከዚህ በጣም የሚለይ ከሆነ የእንቅልፍ ችግር ሊኖርባቸው ይችላል።
ህፃናት በሚከተሉት ምክንያቶች የተነሳ የእንቅልፍ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል።
-ትኩሳት ሲይዛቸው
-ሲርባቸው
-ምግብ አልፈጭ ሲላቸው
-የሆድ ቁርጠት ሲይዛቸው
-ጥርስ ሲያወጡ
-የሽንት ጨርቃቸው ወይም ዳይፐራቸው ከረጠበ
-ጨቅላ ህፃናት ሲታመሙ እንቅልፍ እምቢ ይላቸዋል።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq