Latest Posts

እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች

እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች

የእርድ ጉማጅን አሸዋ በገጠፈበት በጋለ ምጣድ ላይ ይጥበሱና ወዲያውኑ ይውቀጡት ከዱቄት ሩብ የሻይ ማንኪያ በፈላ ውሀ ውስጥ ጨምረው ትኩሱን ፋት እያሉ መጠጣቱ በአስም ሳቢያ የታፈነ ሳንባን ለመክፈት ይረዳል።

የእርድ ጉማጁን እንደ ሎሚ መጥባቱ ወይም እንደ ከረሜላ አፉ ውስጥ á...

እርድ ክፍል 2

እርድ ክፍል 2

በገበያ ውስጥ እንደዋዛ ተዘርግቶ ሲታይ ከምግብ ቅመምነት ያለፈ ፋይዳ ያለው የማይመስለን ብዙዎቻችን ምናልባት የቤት አስቤዛ ለመግዛት ወደዚያው ጎራ ያሉ ሴት እህቶቻችን፣እናቶቻችን እንጂ ሌሎች ቁም ነገር ብለው ትኩረትም አይሰጥቱም በቤት ውስጥም ቢሆን ከማዕድ ቤት ወይም ኩሽና ያለፈየክብር...

እርድ (ከርከሚን ሎን )

እርድ (ከርከሚን ሎን )

ያልተዘመረለት ሀይል መድሀኒት በጥንታዊ የቻይናና ህንድ የህክምና ጥበባት ማለትም በኢዩርቬዳ ሰዲያ ሜድስ ትራዲሽናል ቻኒስ ሜድስን እና ዮናኒ ጥበባት ውስጥ አንድ የመድሀኒት መቀመሚያ የንጥረ እርድ ነው ።ህንዶችም፣ ቻይናዎችም ፣ቬትናሞችም አገር በቀል መነሻው ላይ የይገባኛል ውዝáŒ...

ዝንጅብል ለምግብ አለመፈጨት

ዝንጅብል ለምግብ አለመፈጨት

አንድ ራስ ዝንጅብል ወስደው ይፍጩ ይህንን ከሎሚ ውሀ ጋር አኝከው ይዋጡ።ፈጣን እፎይታን ያገኛሉ።እንዲሁም 1 ማንኪያ የእርድ ዱቄት ከአንድ ብርጭቆ ትኩስ ሻይ ጋር አዋህደው ይውሰዱ ።ይህ በተለይ ለረጅም ጊዜ ለቆየ ተቅማጥ በሽታ በቀን ሶስት ጊዜ ይታዘዛል።የዕርድ ዱቄት ሻይ በá‰...

ዝንጅብል ክፍል 3

ዝንጅብል ክፍል 3

ቅደም ተከተሉም
አያሬግዥያ ነርቮሳ ያለበት ሰው እንደ ፈሳሽ በተከታይ ለ5 ቀናት የቡርቱካን ጁስ እና ውሀ እንዲወስድ ይደረጋል በዚህን ጊዜ ከሌላ ምግቦች በመታቀብ እንደ ምግብ የካሮት ጁስ በማር ብቻ በመውሰድ ሰውነቱን ድካም እንዳይሰማው መርዳት ይቻላል።ስለዚህ ምግቡ ቁርስ የካሮት ጁስ á‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories