የእንቅልፍ ችግር ክፍል 1
Author: solomon
Date: 2025-12-17
የእንቅልፍ ችግር ክፍል 1
አንድ ሰው የእንቅልፍ ችግር አለበት የሚባለው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ሲያጋጥሙት ነው።
ቶሎ ቶሎ ከእንቅልፍ ሚነቃ ከሆነ
ወይም ሌሊቱ ሳይነጋ ቶሎ ከእንቅልፉ የሚነቃ ከሆነ ነው ሆኖም ግን አንድ ሰው የእቅልፍ ችግር አለበት የምንለው ከላይ የተጠቀሱት የእንቅልፍ ችግሮች በተደጋጋሚ ወይም ረዘም ላለ ጊዜ ካጋጠሞት ነው ሁላችን ማለት ይቻላል አልፎ አልፎ በተለያዩ ምክኒያቶች የተነሳ የእቅልፍ ችግር ሊያጋጥመን ይችላል ይህ በጤናችን ያን ያህል ጉዳት አያስከትልም እድሜያችን 60 አመት እስኪደርስ ድረስ በቀን በአማካኝ ለ8 ሰአታት ያህል ይኖርብናል።ከ 60 አመት በሀላ በቀን ለ6 ሰአት መተኛት በቂ ነው ።
ይህ ሲባል ሁሉም ሰዎች በዚህ መልኩ ይተኛሉ ማለት አይደለም።አንዳንድ ሰዎች በቀን ለ4 ሰአት ብቻ ተኝተው የሚበቃቸው ሲሆን አንዳዶች ደግሞ በቀን ለ10 ሰአት ያህል መተኛት ሊያስፈልጋቸው ይችላል። በመሆኑም ሰውነታችን የሚያስፈልገውን ያህል መተኛት ያስፈልጋል።በቂ እንቅልፍ ከተኛን ጠዋት ስንነሳ ታድሰን እንነሳለን፣ ጥዋት ስንነሳ ድካም ድካም ካለን ግን በቂ እንቅልፍ ስላላገኘን ሊሆን ይችላል።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq