ዝንጅብል ክፍል 3
Author: solomon
Date: 2026-01-15
ዝንጅብል ክፍል 3
ቅደም ተከተሉም
አያሬግዥያ ነርቮሳ ያለበት ሰው እንደ ፈሳሽ በተከታይ ለ5 ቀናት የቡርቱካን ጁስ እና ውሀ እንዲወስድ ይደረጋል በዚህን ጊዜ ከሌላ ምግቦች በመታቀብ እንደ ምግብ የካሮት ጁስ በማር ብቻ በመውሰድ ሰውነቱን ድካም እንዳይሰማው መርዳት ይቻላል።ስለዚህ ምግቡ ቁርስ የካሮት ጁስ በማር ምሳ የካሮት በማር ይሆናል። በየሁለትና ሶስት ሠዓት ልዩነት ደግሞ የቡርቱካን ጁስ ይወስዳል ።በዚህን ጊዜ በቀን ሁለቴ ማለትም ጠዋት እና ማታ በሙቅ ውሀ የሆድ እጥበት የአንጀትና ድንዳኔ እጥበት ይደርግለታል።ይህም ኬኔማ ተብሎ የሚጠራ ህክምና ሲሆን አጥበቱም የሚደረገው በታችኛው የሆድ እቃ ጫፍ በኩል በቀጭን የኘላስቲክ ቱቦ አማካኝነት ወደ ውስጥ እንዲገባ በማድረግ ፈሳሽ አማካኝነት ወደ ውስጥ እንዲገባ በሚደረግ ፈሳሽ አማካኝነት ነው።ይህም ከምግብ
ማሳለጫ ቧንቧዎች ውስጥ ያተጠራቀመውን ቆሻሻ ነገሮች መርዛማ ትርፍራፊዎች እንዲሁም ነሶችን ጠራርጎ ያስወግዳል አምስቱ ቀናት እጅግ በጣም ወሳኝ ናቸው ።አንጀትም አእምሮም መላው የሰውነት አካላትም ፍፁም ንፁህ ያደርጋሉ።በስድስተኛው ቀን ላይ የኦሬንጅ(የቡርቱካን) እና ካሮት ጁስ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ ሌሎች አትክልት ፍራፍሬዎችን አደባልቆ መውሰድ ይቻላል።
በተለይ ድንች ቅቅል በሚጥሚጣ ፣ቲማቲም ቁርጥ ፣ፓፓያ፣አፕል፣አናናስ፣ወይን እና እንጀራ ተመራጭ የምግብ አይነቶች ናቸው።በተጨማሪም 5 ቀናት እነዚህን መውሰድ እና በጠቅላላው በ10ኛ ቀስ በቀስ ወደ መደበኛ አመጋገብ ሽግግር በሚደረግበት ጊዜ ቀለል ያለ ምግብ መጀመር አለበት በጥሩ ሞያ የተሰራ ቀለል ያለ ምግብ ጎን ለጎን የምግብ ፍላጎትን ወደ ትክክለኛ ደረጃ ለመመለስ ምርጥ ዘዴ ነው የሚባለው።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq