Latest Posts

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 6

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 6

እነዚሀ ቫልቭስ የተባሉ የደም መልስ ስሮች አካሎች በተለያዪ ምክንያቶች በሚፈጠሩባቸው እውካታ ስራቸውን በትክክል ለመወጣት ያለመቻላቸው። ስሮች እንዲያብጡ ያደርጋል።ይህም የሚሆንበት ምክንያት ደሙ እንደቀድሞው በቀላሉ ወደ ልብ ለመጏዝ ባለመቻሉና በስሮቹ ውስጥ እዲቆይ በመገá‹...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 4

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 4

እነዚህም ደምን ከልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍል የሚያደርሱ ቆዳ ተብለው የሚጠሩና ከተለያየ የሰውነት ክፍላችን ሰብስበው መልሰው ወደ ልብ የሚያደርሱ ደም መልስ የሚባሉ የደም ስሮች ናቸው።

ለኪንታሮት በሽታ ዋና መነሻ የሚሆኑ ከፊንጢጣና ትልቁ አንጀት የመጨረሻ የሚገኘውን ደም...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 3

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 3

እነዚህን ለኪንታሮት መፈጠር ምክንያት የሚሆኑ የደም ስሮች የሚገኙት በፊንጢጣ ወይም በትልቁ አንጀት የመጨረሻ ክፍል የውስጥ ግድግዳ በኩል ነው ።ይህም ማለት አሠሩ ወይም አይነ ምድሩ የሚያልፈበትና ሲያልፍም ኒኪኪ ከሚያረው ውስጣዊ ግድግዳ በኩል ማለት ነው። ከመተላለፊያው ቱቦ á‰...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 2

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 2

በዘመናዊ የህክምና ሳይንስ አይን ኪንታሮት (ሄሞሮይድ)መንስኤው በፊንጢጣ ወይም በትልቁ አንጀታችን የመጨረሻ ክፍል የሚገኙ የደም መተለላፊያ ስሮችንና ሽፈናቸው ማበጥ ነው ይላል።በዘመናዊ ስያሜ ሄሞሮይድ የሚለው ቃል በፊንጢጣ አከባቢ ያሉ የደም መተላለፊያ ስሮች ሲያብጡ የሚፈጥáˆ...

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 1

የኪንታሮት በሽታ ክፍል 1

የኪንታሮት በሽታ (ሄሞሮይድ)በሃገራችን ኢትዩጲያ በተለያዩ ቦታዎችና የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ በሰፊው የሚታወቅ በሽታ ነው ።
በነዚህ የተከያዩ የሀገራችን ክፍሎችንና ነዋሪዎች ዘንድ በሽታው የተለያዩ ስያሜዎች ይታወቃል። በአማርኛ ቋንቋ ከሚታወቅባቸው ስያሜዎች መሀል የፊንጢ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories