እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች

የእርድ ጉማጅን አሸዋ በገጠፈበት በጋለ ምጣድ ላይ ይጥበሱና ወዲያውኑ ይውቀጡት ከዱቄት ሩብ የሻይ ማንኪያ በፈላ ውሀ ውስጥ ጨምረው ትኩሱን ፋት እያሉ መጠጣቱ በአስም ሳቢያ የታፈነ ሳንባን ለመክፈት ይረዳል።

የእርድ ጉማጁን እንደ ሎሚ መጥባቱ ወይም እንደ ከረሜላ አፉ ውስጥ ይዞ መተኛቱ ከባድ ጉፍንን ለማስወገድ ይረዳል ህፃነት በከባድ ጉፋንን ለማስወገድ ይረዳናል።ህፃናት በከባድ ጉንፈን ሲያዙ የእርድ ዱቄትን በሁለት ጣቶች ቆንጥሮ ወተት ውስጥ በመጨመር መጠጣት ለእፎይታ ይረዳል። ሩብ የሻይ ማንኪያ የእርድ ዱቄትን በአንድ ብርጭቆ ሙቅ ውሀ ውስጥ በመጨመር ሶስት ወይም አራቴ ተጎንጭቶ መዋጡ የአስምን ድገንተኛ ጥቃት ለማስተገስ ይረዳል።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq