እርድ ክፍል 2
Author: solomon
Date: 2026-02-07
እርድ ክፍል 2
በገበያ ውስጥ እንደዋዛ ተዘርግቶ ሲታይ ከምግብ ቅመምነት ያለፈ ፋይዳ ያለው የማይመስለን ብዙዎቻችን ምናልባት የቤት አስቤዛ ለመግዛት ወደዚያው ጎራ ያሉ ሴት እህቶቻችን፣እናቶቻችን እንጂ ሌሎች ቁም ነገር ብለው ትኩረትም አይሰጥቱም በቤት ውስጥም ቢሆን ከማዕድ ቤት ወይም ኩሽና ያለፈየክብር ቦታ ሲሰጠው አይታይም ማንም ሰው ስለ እርድ ቢጠየቅ ግፈ ቢል የምግብ ማጣፈጫ ቅመም እንዲሆን እንጂ ከዚያ ፈይዳ አለው ብሎ የሚገመት የለም እንዲያውም አንዳንዶች በተባራሪ ወሬ ከሚሰሙ ያልተጠራ ጉዳይ ተነስተው አሉታዊ አስተያየት ሊሰጡ ይችላሉ።
ዝንጅብል ለእርድ ታናሽ ወንድሙ ነው እንዲውም በደፈናው ግን እርድ በኦርጋኒክ መድሀኒትነት በአገራችን ውስጥ የተሰጠው ማዕረግ ኢመንት ነው።መዝገብ ወስጥ በቀጥታ እንደ መድሀኒትነት ከመተመዘገቡ ቅመሞች ውስጥ አንዱ ነው ፋርማኮፒያ የተባለው መዝገብ መድሀኒት የሚመዘግበው በፋብሪካ ተመርተው የጥራት ደረጃቸው በባለሞያ ተረጋግጦ ሳይንሳዊ እውቅና የተሰጣቸውን መድሀኒቶች ብቻ ነው።
የባህል መድሀኒቶች ጥቅም እንዳለው ቢነገረንም እንኳን እራሱን በቻለ መዝገብ ላይ ይመዝገብ እንጂ ፈርማኮፒያ መዝገብ ላይ አይሰፍርም።ይህንን ህግን አሸንፈው የወጡ የተፈጥራዊ መድሀኒቶች ሶስት ብቻ ናቸው።ከሶስቱ አንዱ ደግሞ የቤት እመቤቶች ለምግብ ማጣፈጫነት ሲጠቀሙበት እንጅ በአብዛኛው ህብረተሰብ ትኩረት ያልሰጠው በሳይሳዊ ስሙ ከርከሚን ሎንና በመደበኛ ስሙ ደግሞ ቱመሪክ እርድ ቅመም ተአምረኛ የፈውስ ሀይል ነው።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq