እርድ (ከርከሚን ሎን )
Author: solomon
Date: 2026-02-06
እርድ (ከርከሚን ሎን )
ያልተዘመረለት ሀይል መድሀኒት በጥንታዊ የቻይናና ህንድ የህክምና ጥበባት ማለትም በኢዩርቬዳ ሰዲያ ሜድስ ትራዲሽናል ቻኒስ ሜድስን እና ዮናኒ ጥበባት ውስጥ አንድ የመድሀኒት መቀመሚያ የንጥረ እርድ ነው ።ህንዶችም፣ ቻይናዎችም ፣ቬትናሞችም አገር በቀል መነሻው ላይ የይገባኛል ውዝግ ውስጥ እስከ መግባት የደረሱት ጠቀሜታ ስላለው ነው። ይህ ቅመም ከአካላዊ ህመሞች አልፎ እንደ ጭንቀት እና ድብርት አይነት ስነ ልቦናዊ ቀውሶችንም ጥንትም ዛሬም ሲፎውሱ እንደቆየ የድሮ አዋቂዎች ይናገራሉ።የዛሬውም ምሁራን ይመሰክራሉ።እርድ በአሜርካ በስነ መድሀኒት ባህረ መዝገብ (ፈርማኮፒያ)ውስጥ በቀጥታ በመድሀኒት ከተመዘገቡበት ሶስት እፅዋቶች ውስጥ አንዱ ነው ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq