Latest Posts

ሉፕ በማህጸን የሚቀመጥ የእርግዝና መከላከያ

ሉፕ በማህጸን የሚቀመጥ የእርግዝና መከላከያ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ይህ መከላከያ በT ቅርፅ የተሰራ በማህፀን ዉስጥ የሚቀመጥ ፕላስቲክ ሲሆን እርግዝናን በመከላከል አቅሙ እስከ 99 ፐርሰንት ነው:: ይህ ደግሞ አሉ ከተባሉ የአርግዝና መከላከያ ዜዴዎች ዉስጥ አስተማማኙ ያደርገዋል::...

የጡት ካንሰር ህመም መንስኤዎች

የጡት ካንሰር ህመም መንስኤዎች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ጡት ካንሰር በዓለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን በአብዛኛው ከ50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ የሚከሰት ቢሆንም በወጣት ሴቶች ላይም የመከሰት እድል አለው፡፡
የጡት ካንሰር ...

ላሽ (Alopecia Areata)

ላሽ (Alopecia Areata)
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ላሽ በሁለም የእድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎች ላይ ሊከሰት የሚችል የጸጉር መመለጥ በሽታ ሲሆን፤ ይህ በሽታ በየትኛዉም የሰዉነት ክፍሎች የሚገኝ ጸጉር ሊያጠቃ ይችላል፡፡ ብዙ ጊዜ ግን የራስ ቅል ጸጉርን ያጠቃል፡፡
የሚታወቁ የላሽ በሽታ ባህሪያት...

ስለ ሀሞት መታወክ መንስኤዎች

ስለ ሀሞት መታወክ መንስኤዎች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የሀሞት አገልግሎት እና ጥቅም ከአካል ብልቶች መካከል አንድ ስለሆነ ለአካል ምሬትን እና ለይቶ በልኩ የሚገለፅ ወደ ደም የሚተላለፍ ፍቱን ፈሳሾችን ተቆጣጥሮ እና መዝኖ እንደ አስፈላጊነቱ የሚያቀርብና የሚልክ ነው፡፡ ለዚህም ...

#የማህጸን እጢ (uterine fibroids)

#የማህጸን እጢ (uterine fibroids)
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የማህጸን እጢዎች ምንድን ናቸዉ?
የማህጸን እጢዎች ድንች መሰል ቅርጽ፣ ይዘትና ጥንካሬ ያላቸው ከማህጸን ጡንቻ የሚነሱና የሚያድጉ እባጮች ናቸው። ማህጸን ስንል ጽንስ የሚቀመጥበት የሴት የላይኛው የመራቢያ አካል ማለታችን ነው፡á...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories