Latest Posts

ጋንግሪን ምንድነው? ምክንያቱስ፣ ማንን ያጠቃል፣ ህክምናውስ?

ጋንግሪን ምንድነው? ምክንያቱስ፣ ማንን ያጠቃል፣ ህክምናውስ?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ጋንግሪን ማለት ከሙሉ አካላችን ተለይቶ የተወሰነ የሰውነታችን ክፍል እየሞተ ወይም በድን እየሆነ መምጣት ማለት ነው።
ጋንግሪን በጣም አደገኛ የሆነ የቁስል መመርቀዝን የሚያስከትል በሽታ ነውá...

ብልትን መታጠን ጉዳት እንዳለው ባለሙያዎች አስጠነቀቁ

ብልትን መታጠን ጉዳት እንዳለው ባለሙያዎች አስጠነቀቁ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
አንዲት ካናዳዊት ሴት ብልቷን ለመታጠን ባደረገችው ሙከራ ራሷን ካቃጠለች በኋላ የማህፀን ሀኪሞች ብልትን መታጠን ሊያስከትሉ ስለሚችሉ አደጋዎች እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።
የ62 ዓመቷን ካናዳዊትን ተሞክሮ...

5 የቀዝቃዛ ሻወር ታምራዊ ጥቅሞች/ Health Benefits of Cold Shower!

5 የቀዝቃዛ ሻወር ታምራዊ ጥቅሞች/ Health Benefits of Cold Shower!
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ስለ ቀዝቃዛ ሻወር ጥቅም ከመዳሰሳችን በፊት አንድ ቀላል እውነታ እናስቀምጥ ሙቅ ሻወር መሠረታዊ ፍላጐት ሳይሆን ለመዝናኛነት እና ቅንጦት የምንጠቀምበት ነው፡፡ በአብዛኛው የሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ በቅ...

#ብሮንካይትን በቀላሉ ለማከም

#ብሮንካይትን በቀላሉ ለማከም
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ብሮንካይት ከመተንፈሻ አካል ጋር ተያይዞ የሚከሰት የህመም አይነት ነው። በአፍንጫችን እና በሳንባችን መካከል ያለው የአየር ማስተላለፊያ ቱቦ በባክቴሪያ፣ ወይም በአይን በማይታዩ ትናንሽ ተህዋሲያን አማካኝነት፥ የመቆጣት፣...

#ቀዝቃዛ ውሃ ወይስ ሞቃታማ ውሃ__ለጤናዎ ጎጂ የትኛዉ ነው?

#ቀዝቃዛ ውሃ ወይስ ሞቃታማ ውሃ__ለጤናዎ ጎጂ የትኛዉ ነው?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ጤናማ ሆኖ ለመቆየት በቂ ውሃ መጠጣት አስፈላጊ መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን:: ይሁን እንጂ ውሃን በተገቢው መጠን እና በትክክለኛው የሙቀት መጠን መጠጣት ለጤና አስፈላጊ መሆኑን ያዉቃሉ?
በተለይም ጠá‹...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories