ስለ ሀሞት መታወክ መንስኤዎች
Author: admin
Date: 2021-08-23
ስለ ሀሞት መታወክ መንስኤዎች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የሀሞት አገልግሎት እና ጥቅም ከአካል ብልቶች መካከል አንድ ስለሆነ ለአካል ምሬትን እና ለይቶ በልኩ የሚገለፅ ወደ ደም የሚተላለፍ ፍቱን ፈሳሾችን ተቆጣጥሮ እና መዝኖ እንደ አስፈላጊነቱ የሚያቀርብና የሚልክ ነው፡፡ ለዚህም አራት የሆኑ የደሙን ሲስተም የሚመጥኑና የሚያስተካክሉ የደም አጣሪዋች አሉ ፡፡
1. ሳርፋዊ ደም ነጭ ሀሞት የሚፈጥር እና የሚያበዛ
2. በልቀማዊ ደም ቀይ ሀሞትን የሚያጣራ እና የሚያሰራ
3. ሳውዳዊ ደም ቢጫ ሀሞትን የሚያመጣና የሚመርዝ
4. ሀሞታዊ ደም ጥቁር ሀሞትን የሚያበዛና የሚያወፍር እነዚህ አራት የደም አይነቶች እና ፈሳሾች ከእሳት ‚ ከውሀ ‚ ከመሬት ‚ ከንፋስ እና ካኙት ከተፈጥሮ ባህሪያቸው እተቀላቀሉ እና እተዋሀዱ በሀሞት አማካኝነት ጣፋጭ እና መራራን በመለየት የስጋ አካልን ይገነባሉ እንዲሁም እንዲፈርስ ያደርጋሉ፡፡ ለዚህ ሁሉ ወሳኙ ሀሞት ነው. ነገር ግን በተመረዙ ምግቦች እና መጠጦች ምክንያት ካለመጠንቀቅ የተነሳ ሀሞት በታወከ ጊዜ ከተፈጥሮ ባህሪ የተሰጠውን ስራውን መሰረት ማከናወን ስለማይችል አገልግሎት እና ጥቅሙን ያቋርጣል ፡፡ በሀሞት መታወክ የተያዘውን ሰውም የራሱን ምራቅ ሲውጥ ይመረዋል ‚ ይቆመጥጠዋል ‚ ጨውጨው ይለዋል ‚ ያቅለሸልሸዋል እና ቢጫ ሀሞት ያስተፋዋል ፡፡
መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
https://www.facebook.com
telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com