Latest Posts

ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት) ክፍል አራት

ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት) ክፍል አራት

ተአምራዊ ፈውስ
ሰውነትን በሰከነና በተረጋጋ ሁኔታ ጠብቆ ፊትን በማር መቀባት ለብ ባለውሀ ፊትን ታጥቦ ማድረቅና ትንሽ የወይራ ዘይት መቀባት ለአንድ ሳምንት ይህንኑ መደጋገም ከዚያ በሀላ ፊትም ብሩህ አስደሳችና ደማቅ ፀዳለ ይላበሳል።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! ...

ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት) ክፍል ሁለት

ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት) ክፍል ሁለት

ለፊት ቆዳ በፊት ላይ በተለያዩ ጉዳት ወይም ተወሳክ የሚከሰት ችግር አልፎ አልፎ ይኖራል።ይህም መልክ ያበላሻል ።የፊት ውበት ለመጠበቅ የሚረዱ ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ እቤት ውስጥ በአነስተኛ ወጪ የሚዘጋጁ ብዙ ነገሮች አሉ ከነዚህም የሚከተሉት ጥቂቶች ናቸው á...

ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት)

ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት)

የፊት ቆዳ ጉስቁልና ቆዳው እርጥበት ሲያጣ የሚከሰት ሲሆን ቆዳው ሊሸከም ሊያሳክክ ወይም ሊሰነጥቅ ይችላል።
ምክንያቱም
ቀዝቃዛ ወይም ደረቅ አየር ፊትን በጣም ብዙ ጊዜ መታጠብ
-ሀይለኛ ሳሙና ወይም ኬሚካል ያለባቸው ምርቶች
- በቂ ውሀ አለመጠጣት

መከላከያ እና እንክብካ...

የቆዳ ፈንገስ (skin fungal infection) ክፍል ሁለት

የቆዳ ፈንገስ (skin fungal infection) ክፍል ሁለት

በፈንገስ አማካኝነት የሚመጣ በሽታ በማንኛውም የቆዳ ክፍል ላይ ይከሰታል ሆኖም ብዙውን ጊዜ በራስ፣በፊት፣በእግር ጣት እና በመሀል እግር ፣በአንገት፣በብብቻ፣ከጡት ስር ወዘተ ሊመጣ ይችላል።

የቤት ውስጥ ህክምና
-የተጎዳውን ቦታ በውሀና በሳሙና ማጠብ ከዚያን á‰...

የቆዳ ፈንገስ (skin fungal infection)

የቆዳ ፈንገስ (skin fungal infection)

የቆዳ ፈንገስ በፈንገስ ጀርሞች የሚከሰት ተላላፊ የቆዳ በሽታ ነው ።በተለይ እርጥብና ሙቀት ባለበት የሰውነት ክፍል ላይ በብዛት ይታያል።

ምልክቶች
-ማሳከክ
-ቀየ ወይም ክብ ቅርፅ ያለው ሽፍታ የቆዳ መፉቅ ወይም መፈቅፈቅ
-በአንድ ጊዜ ቁስል ወይም መቃጠል

መከላከያ
-ቆዳዎá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories