ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት)

የፊት ቆዳ ጉስቁልና ቆዳው እርጥበት ሲያጣ የሚከሰት ሲሆን ቆዳው ሊሸከም ሊያሳክክ ወይም ሊሰነጥቅ ይችላል።
ምክንያቱም
ቀዝቃዛ ወይም ደረቅ አየር ፊትን በጣም ብዙ ጊዜ መታጠብ
-ሀይለኛ ሳሙና ወይም ኬሚካል ያለባቸው ምርቶች
- በቂ ውሀ አለመጠጣት

መከላከያ እና እንክብካቤ
-ለስሌሳ የፊት ማፅጃ ይጠቀሙ
-ፊትን ከታጠቡ በሀላ የእርጥበት ክሬም moisturizer ይቀቡ
-በቀ ውሀ ይጠጡ
-በፀሀይ ወቅት sunscreen ይጠቀሙ
-ጉስቁልናው ከባድ ከሆነ ፣ከቀላ፣መሳከክ ወይም ሌላ ከባድ ነገር ከሆነ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ ይበሉ።

ጤናማ ቆዳ ጤነማ ህይወት!

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t