ሻህኜ(leishmaniasis) ክፍል ሶስት
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-07-11
ሻህኜ(leishmaniasis) ክፍል ሶስት
-በቆዳ ላይ የሚወጣ ሻህኔ ምልክቱ ከ2 እስከ 8 ሳምንት በዝንብ ከተነደፈ በሀላ የተነደፈው ቦታ ላይ እብጠት ይታያል።
እብጠቱ ክፍት ቁስል ይሆናል ፣ብዙ ጊዜ ደግሞ መግል ይይዛል ።ቁስሉ በራሱ ሊድን ይችላል ነገር ግን ከሳምንታት እስከ 2 አመት ይቆያል።
ቁስሉ በቀላሉ በባክቴሪያ ሊ...