በፊት ላይ ወዝ(ላብ)
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-08-03
በፊት ላይ ወዝ(ላብ)
በፊት ላይ ወዝ(ላብ)መብዛቱ የተለመደ ሊሆን ይችላል ግን አንዳንድ ጊዜ ህክምዊ ምክንያት ሊኖረው ይችላል።የሚከተሉት ምክንያቶች መካከል
-ሙቀት ወይም እርጥበት
-የአካል እንቅስቃሴ
-ጭንቀት ወይም ውጥረት -ቅመም የበዛበት ምግብ ወይም ትኩስ መጠጦች
-የታይሮይድ እጢ ከመጠን በላይ መስራ...