ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት) ክፍል ሁለት
Author: solomon
Date: 2026-07-18
ለፊት ቆዳ ጉስቁልና (ለደረቅነት) ክፍል ሁለት
ለፊት ቆዳ በፊት ላይ በተለያዩ ጉዳት ወይም ተወሳክ የሚከሰት ችግር አልፎ አልፎ ይኖራል።ይህም መልክ ያበላሻል ።የፊት ውበት ለመጠበቅ የሚረዱ ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ እቤት ውስጥ በአነስተኛ ወጪ የሚዘጋጁ ብዙ ነገሮች አሉ ከነዚህም የሚከተሉት ጥቂቶች ናቸው ።
በመደቆሻ በጣም የላመ እርድ እና ለጋ ቂቤ ለውሶ ተቀበቶ ከአራት ሰአት በሁላ በሞቀ ውሀ እና በልብስ ሳሙና መታጠብ ፊት ያለሰልሳል።
ለተጎዳ ፊትም መልካም ነው
ልብ ይበሉ እርድ ለፊት እና ለምግብ የሚሆነው ይለያያል።
ለይተው ይግዙ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t