የቆዳ ፈንገስ (skin fungal infection)
Author: solomon
Date: 2026-07-15
የቆዳ ፈንገስ (skin fungal infection)
የቆዳ ፈንገስ በፈንገስ ጀርሞች የሚከሰት ተላላፊ የቆዳ በሽታ ነው ።በተለይ እርጥብና ሙቀት ባለበት የሰውነት ክፍል ላይ በብዛት ይታያል።
ምልክቶች
-ማሳከክ
-ቀየ ወይም ክብ ቅርፅ ያለው ሽፍታ የቆዳ መፉቅ ወይም መፈቅፈቅ
-በአንድ ጊዜ ቁስል ወይም መቃጠል
መከላከያ
-ቆዳዎን ንፁህ እና ደረቅ ያድርጉ
-ፎጣ ፣ልብስ ወይም ጫማ ከሌሎች ጋር አይጋሩ
-ከመታጠብ በሀላ ቆዳዎን በደንብ ያድርቁ
-ምልክቶች ካሉ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ተገቢው የፀረ ፈንገስ ህክምና ይውሰዱ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t