የቆዳ ፈንገስ (skin fungal infection) ክፍል ሁለት
Author: solomon
Date: 2026-07-16
የቆዳ ፈንገስ (skin fungal infection) ክፍል ሁለት
በፈንገስ አማካኝነት የሚመጣ በሽታ በማንኛውም የቆዳ ክፍል ላይ ይከሰታል ሆኖም ብዙውን ጊዜ በራስ፣በፊት፣በእግር ጣት እና በመሀል እግር ፣በአንገት፣በብብቻ፣ከጡት ስር ወዘተ ሊመጣ ይችላል።
የቤት ውስጥ ህክምና
-የተጎዳውን ቦታ በውሀና በሳሙና ማጠብ ከዚያን በሀላ የእሬት ውሀ ቀብቶ አሳድሮ ጥዋት መታጠብ ለጥቂት ቀናት እስከ ሚሻል ድረስ ደጋግሞ እንዲሁ ማድረግ
-የተልትና የጠጅ ሳር እድገት ደቁሶ በላይ አንድ ማንኪያ ውሀ ጠብ አድርጎ ማዘጋጀት ነው።በዚህ በፈንገስ የተጎዳው የሰውነት ክፍል ማሸትና አሳድሮ ጥዋት መታጠብ ፈንገስ እስኪተፋ ድረስ ነጭ ሽንኩርት አልሞ ከንፁህ ማር ጋር ቀብቶ አሳድሮ ጥዋት መታጠብ
-በአጃክስ ሳሙና ፈንገስ እስከ ሚተፋ ድረስ ለብዙ ቀናት ደጋግሞ መታጠብ
-ማታ በሳሙና ከታጠቡ በሀላ አቼቶ(ኮምጣጤ)ተቀብቶ ጥዋት መታጠብ
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t