Latest Posts

የበለስ ፍሬ የጤና በረከቶች

የበለስ ፍሬ የጤና በረከቶች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨በለስ በአብዛኛው በሞቃታማ እንዲሁም በረሃማ አካባቢዎች ላይ የሚበቅል የፍራፍሬ አይነት ሲሆን፥ ፍሬውም ሆነ ቅጠሉ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል።
በአገራችንም በአብዛኛው የትግራይ ክልል ፣ በባሌ እንዲሁም በሌሎችም አንዳንድ አ...

7ቱ የሙዝ ጥቅሞች ለውበታችን

7ቱ የሙዝ ጥቅሞች ለውበታችን
    🍀 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

1. ሙዝ ደረቅ የፊት ቆዳን ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል

ሙዝ ቫይታሚን ኤ ስላለው የፊታችን ቆዳ ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡እንዲሁም በድርቀት የተጎዳን ቆዳ ይጠግናል፡፡
🌵አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
🌵አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ሙዙ ላይ መጨመር á...

እነዚህን 10 የሰውነት ምልክቶች ካስተዋሉ ችላ አይበሏቸው

እነዚህን 10 የሰውነት ምልክቶች ካስተዋሉ ችላ አይበሏቸው

🌵ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ 🌵

🍀ሰውነታችን እያንዳንዱ ክፍል ተግባሩን የሚያከናውንበት የራሱ ሂደት አለው፡፡እነዚህ ሂደቶች በሚታወኩ ጊዜ ሰውነታችን እንድናውቅ የሚረዱ ምልክቶችን ይልካል፤ ስለሆነም እነዚህን ምልክቶች ማወቅ እና በቶሎ እáˆ...

የፌጦ አስገራሚ ጠቀሜታ

የፌጦ አስገራሚ ጠቀሜታ
      🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

1. ለመተንፈሻ አካል ችግር
-ለጉንፋን፣ አስም፣ ሳል፣ ራስ ምታት፣ ለጉሮሮ ቁስል ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨት አድርገው ከማር ጋር በመለወስ ይዋጡት፡፡



2.ለ አይረን  ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ የተሰኘ በሽታን ለማቃለል
ከፍተኛ የብረት ማዕá‹...

የክትከታ ዛፍ ጠከሜታ

የክትከታ ዛፍ ጠከሜታ
🍀 ከ ሀኪም ሰለሞንአዳሙ🍀

1. ማንኛውንም  የምንሽሮ  ቁስል በሽታ ይፈውሳል። 

               አጠቃቀም

የቅጠሉን  ቀንበጥ  ቀጥፎ ሳይደርቅ   በርጥቡ ብረት ምጣድ ላይ  አድርጎበእሣት በማሳረር ዱቄቱን በቅቤ ለውሶ በተከታታይ  ለ10  ቀናትበቀን  ሁለት ጊዜ  በመቅባት
ከማá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories