የክትከታ ዛፍ ጠከሜታ
🍀 ከ ሀኪም ሰለሞንአዳሙ🍀

1. ማንኛውንም  የምንሽሮ  ቁስል በሽታ ይፈውሳል። 

               አጠቃቀም

የቅጠሉን  ቀንበጥ  ቀጥፎ ሳይደርቅ   በርጥቡ ብረት ምጣድ ላይ  አድርጎበእሣት በማሳረር ዱቄቱን በቅቤ ለውሶ በተከታታይ  ለ10  ቀናትበቀን  ሁለት ጊዜ  በመቅባት
ከማንኛውም   የምንሽሮ   ቁስል  በሸታችን

            መፈወስ  ዕንችላለን ።

🚼➡ የምንሽሮ  ቁስል   ምን ዓይነት በሽታ  ነው
 
      የሚል ጥያቄ ላላችሁ ሰዎች


      🅰️➡ ምንሽሮ ማለት

ረቂቃን የሆኑ ተህዋስያንና  ጀርሞች በዝንብ አማካኝነት

መርዝነት ያለውን ቆሻሻ  በመቅሰም

የጤነኛውን ሰው ቆዳ ሲነክሱት

ቆዳው ይቆጣና ውሃ ይቋጥራል፡፡


🅰️➡ ቀጥሎም ማዠትና  ነጭ የሆነ መግል

ያለማቋረጥ መፍሰስ  ይጀምራል፡፡

🅰️➡ ይሔ የቁስል ዓይነት የምንሽሮ ቁስል

               በመባል    ይታወቃል።

                2️⃣ ኛ

ማንኛውንም የሣል በሽታ ያክማል

        🚼➡ አጠቃቀሙ

የክትክታ ዛፍ  ሥሩንም ቅጠሉንም ባንድነት
ከትክቶ

ትንሽ  ደረቅ  ሲል ማታ  ማታ በመኝታ ሰዓት::

ለ15  ተከታታይ ቀናት   ከ4--5  ባለው  ደቂቃ ውስጥ
 
ታጥኖ መተኛት ነው።

                 3️⃣➡➡ ኛ

ለስብራት ወይም   ለውልቃት 

          ህመም ይሆናል ።

🚼➡ ከብትም ይሁን ሰው ከተሰበረ

ቅጠሉን  በዕርጥቡ ወቅጦ

ስብራቱ ላይ  ደፍድፎ  በፋሻ  ወይም በቁስል

ብላስተር  ማሰር  ነው   ይጠግናል።

                4️⃣ ➡ ኛ

              🚼➡ ለወባ በሽታ

ሰባት (7) ➡ የክትክታ ፍሬ የዘመን መለወጫ

    ወይም  መስከረም 1 ቀን  ማለት ነው

            በዕስጢፋኖስ ማር  ወይም

ጥቅምት 17 ቀን በተቆረጠ ማር 

  ለውሰው ቢበሉት  የወባ  በሽታ

  ፈፅሞ ዓይዝም

በፊት ካለችበዎትም ትጠፋለቾ።

                 5️⃣ ➡ኛ

ማንኛውንም የእግር ኪንታሮት  በሽታ
ይፈውሳል።

              🚼➡  አጠቃቀም

የክትክታውን   ዕንጨት   አድርቆ  አክስሎ

በፍሙ  ኪንታሮቱን  መተኮስ

ካ10 ቀን  በማይበልጥ

ጊዜ  ውስጥ ኪንታሮቱን ሙሉ በሙሉ

      ማዳን ይቻላል።

እናመሰግናለን
           መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna