Latest Posts

የመቅመቆ ጥቅሞች

የመቅመቆ ጥቅሞች
    🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨መቅመቆ ከትሮፒካል ክልል እፅዋት ወስጥ የሚመደብና ወቅትን ሳይጠብቅ አመቱን ሙሉ ሊበቅል የሚችል የዛፍ ዝርያ ሲሆን ፤ ቁመቱ ከ 3 እስከ 4 ሜትር ድረስ ይረዝማል፡፡ ይኽ የዕፅዋት ዝርያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅና በመካከለኛው የአፍሪካ ክፍል ይበቅላል፡á�...

የማጅራት ገትር

የማጅራት ገትር
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨የማጅራት ገትር በሽታ (አንዠነል) ከአዕምሮ እና ከአከርካሪው ጋር የተጣበቀውን ፈሳሽ አመድ ነው. ራስ ምታት, ጠንካራ አንገት እና ትኩሳት ያስከትላል. የማጅራት ገትር ሕመም (seizure) ወይም የንቃተ ህመም (loss of consciousness) የመሳሰሉ የከፋ ጉዳቶችን ሊያስከትል ይችላል. ...

🍀የነስር መድኃኒት🍀

🍀የነስር መድኃኒት🍀

በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡

ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡

1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስá...

በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት የጤና ጥቅሞች

በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት የጤና ጥቅሞች
🍀 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

1. በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት አንጀትን በማጽዳት ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በቀላሉ እንዲመጥ ይረዳናል፡፡
2. አዲስ የደም እና የጡንቻ ሴሎች እንዲመረቱ ያደርጋል።
3. ክብደትን ለመቀነስ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ ጠዋት ከá...

የእንጥል መቆጣት መንስኤዎች 

የእንጥል መቆጣት መንስኤዎች 
       🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨እንጥል ለስላሳ የላንቃ ክፍል ነው፡፡ የኋላ ላንቃ ወደ አፍንጫ  የደርጋል፡፡
      
               መንስኤዎች

🍀ኢንፌክሽን (ጉንፋን ፣ ሳይነስ )
🍀 አካባቢያዊ እና የአኗኗር ዘይቤ ተፅዕኖዎች (አለርጂ የሚፈጥሩ ብናኝና ኬሚካሎá‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories