Latest Posts

ለፈዘዘ ሰው መፍትሄ

ለፈዘዘ ሰው መፍትሄ
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

👉የቀንጣፍ ተቀፅላየእንጨቱን ቅርፊት
👉የቆላ ጦስኝ
👉የቂናዳም የአያት ቅጠላቸውን...ወቅጦከሚዳቋ ወይም ከፍየል ስጋ ጋር ቀቅሎ መረቁን መጠጣት።

🌵ከሰጎን እንቁላል ጋር በጥቁር ሽንብራ ቂጣ ጋግሮ ደጋግሞ መብላት።

🌵የቆቅ ስጋ መረቅ እንዲሁም á‹...

የዕፀመለኮት ጠቀሜታዎች

የዕፀመለኮት ጠቀሜታዎች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨  ይህች እፅ በኢትዮጵያ  መሬት ላይ  በሁሉም  ቦታና በቆላም ሆነ በደጋ 
የማትበቅልበት ቦታ የለም ማለት ይቻላል

ለማንኛውም የበሽታ ዓይነት መፍትሔ የምትሠጥ ዕፅ ናት

ከሣር  የምትመደብ  ባለሐረግና ባለብዙ ፍሬ ዕፅ ናት ።ከምንም በላይ ትመራለች...

የሰውነት ከመጠን በላይ ማላብ

የሰውነት ከመጠን በላይ ማላብ
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨ላብ የሰውነት መልስ መስጠት አንዱ ሂደት ሲሆን ሰውነት ራሱ ከመጠን በላይ የሆነ ሙቀትን ለመከላከል የሚያደርገው ነው፡፡ በዚህ ወቅት የማላብ ሒደት ህይወትን የመከላከል ሂደት ይሆናል፡፡ ከዚህ ውጪ ያለውና ከመጠን በላይ የሰውነት ማላብ ሂድ...

የሰንሰል ቅጠል

የሰንሰል ቅጠል
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨ሰንሰል ወይም ስሚዛ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

በኢትዮጵያ፣ ሙሉ ተክሉ ለቁርባ ሕክምና ይጠቀማል። እንዲሁም ለሚያስቀምጥ መድኃኒት ይጠቀማል።

፨የሰንሰል ቅጠል ጭማቂ ለቁርባ ወይም ለወፍ በሽታ ይጠጣል።

፨የሰንሰልና የአኻያ ቅጠል ጭማቂ ለá...

ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች

#ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች
     

1) ክብደትን መቆጣጠር
ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን እና የስኳር በሽታ ሊያስከትል ይችላል። እነዚህ ነገሮች የስንፈተ-ወሲብ መንስኤዎች ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ ጥናት እንደሚናገረው የሆድ ስፋታቸው ከ100 ሴንቲሜትር በላይ የሆኑ ወáŠ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories