ለማድያት እና ለፀሀይ ቃጠሎ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-08-13
ለማድያት እና ለፀሀይ ቃጠሎ
ማድያት የቆዳ መጠየም ወይም መጥቆር ሲሆን በአብዛኛው በፊት ላይ በተለይ በግንባር አፍንጫ እና ጉንጭ ላይ ይወጣል።
ማድያት የእርግዝና የፀሀይ፣የጉበት ተብሎ ከመንስኤው ጋር ተያየዞ ስየሜ አለው ።
ማደያት በእርግዝና ጊዜና በወሊድ መከላከያ እንክብል ውስጥ ባሉት ሆርሞኖች አማ...