ለማድያት እና ለፀሀይ ቃጠሎ

ማድያት የቆዳ መጠየም ወይም መጥቆር ሲሆን በአብዛኛው በፊት ላይ በተለይ በግንባር አፍንጫ እና ጉንጭ ላይ ይወጣል።
ማድያት የእርግዝና የፀሀይ፣የጉበት ተብሎ ከመንስኤው ጋር ተያየዞ ስየሜ አለው ።
ማደያት በእርግዝና ጊዜና በወሊድ መከላከያ እንክብል ውስጥ ባሉት ሆርሞኖች አማካኝነት ሊመጣ ይችላል።
የፀሀይ ጨረር በመጋለጥ እንዲሁም በጉበት ፣በአንጀት ፣በደም ማነስ በሽታ ምክንያት እንደሚከሰት ይታወቃል።

የማድያቱ መነሻ ምክንያት መለየት እና ተገቢው ህክምና ነገር ግን በፀሀይ ቃጠሎ ለሚደርስ ማድያት በቤት ውስጥ ህክምና ቀጥሎ ያሉት ናቸው።
1)የአደይ አበባ (የመስቀል አበባ) እርጥቡን ሰብስቦ መጨፍለቅና አልሞ ከለጋ ቂቤ ጋር መቀባት በፀደይ ወራት ይሄንን አበባ ሰብስቦ።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t