በፊት ላይ ወዝ(ላብ) ክፍል ሁለት

-ሁለት የሻይ ማንኪያ ንፁህ ማር አንድ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂና አንድ የሻይ ማንኪያ ለብ ያለ ውሀ ካዋሀዱ በሀላ ፊቶን ይቀቡ ይህ የፊተን ቅባት የመምጠጥና የፊት ቆዳ ቀዳዳዎች እዲጠጡ ያደርጋል ።

-የእቁላል ነጩን ክፍል ለይተው በደንብ ከመቱ በሀላ የአይን እና ከንፈር ዙሪያ በስተው ይቀቡ።ቅባቱ ፊትን ስለሚወጥረው ከመታጠብ በፊት መሳቅ ወይም መናገር ቆዳዎ ሊሰነጠቅ ስለሚችል ይጠንቀቁ ወይም የእንቁላል ነጩን ክፍል በጥሩ ሁኔታ ይምቱ ከዚያም ከአንድ የሻይ ማንኪያ ጋር የሽንብራ ዱቄት ጋር ደህና አድርገው ከአዋሀዱት በሀላ ፊቶን ይቀቡ እና ከ 25 ደቂቃ በሀላ ይታጠቡ ።ይህ ቅባት ቆዳ ከማቅላቱ በላይ ይጠቅማል ለወዛም ቆዳ ቅባቱን ከተጠቀሙ ደረቅ እዲል ይረዳል።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
Website: www.hakimsolomon.com⁠�

📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t