የፊት ቆዳ ድርቀት

ለፊት ቆዳ ድርቀት የሚረዱ መንገዶች ፊትን በለስላሳ ሳሙና ከታጠቡ በሀላ ወዲያውኑ እርጥበት የሚሰጥ (moisturizer) ይቀቡ ።
-በቂ ውሀ ይጠጡ
-በጣም ሙቅ ውሀ ፊትን ለመታጠብ አይጠቀሙ
-ወደ ፀሀይ ሲወጡ የፀሀይ መከላከያ spf 30 ወይም ከዚያ በላይ ይጠቀሙ።
-የፊት ቆዳ ድርቀት ከእከክ ፣መቅላት፣መሰንጠቅ ወይም ህመም ጋር ከታየ ወይም ረጅም ጊዜ ካልተሻሻለ የቆዳ ሀኪም ማማከር ይመከራል ወይም ወደ እኛ ጎራ ይበሉ።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t