ቀላል የሸረሪት ቁስል
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-09-01
ቀላል የሸረሪት ቁስል
ሸረሪት ብዙ ጊዜ የቤት ጣሪያና ግድግዳ ላይ የምትራባ ነፍሳት ናት።ለምትመገባቸው ሌሎች ነፍሳቶች መሰብሰቢያ እዲሆናት በምታደራው ድር ትታወቃለች።የተለያዩ የሸረሪት አይነቶች አሉ ቢሆንም አደገኛ እና ከፍተኛ ህመም በሰው ላይ የሚያስከትሉም አሉ ስለ መርዛማ ሸረሪቶች አሉ አደገኛ á‰...