የፊት ቆዳ ድርቀት ክፍል ሁለት
Author: solomon
Date: 2026-08-11
የፊት ቆዳ ድርቀት ክፍል ሁለት
-ለፊት ቆዳ ድርቀት ሁለት የሻይ ማንኪያ የሽንብራ ዱቄትና አራት የሻይ ማንኪያ ወተት በንፁህ ዕቃ ካዋሀዱ በሀላ የአይንና የከንፈር አከባቢ በመተው ፊትዎን በሙሉ ይቀቡ እና ከ20 ደቂቃ በሀላ ቢታጠቡ መልካም ነው።
-የአንድ እንቁላል አስኳል ከአንድ የሻይ ማንኪያ የለውዝ ዘይት እና ከአንድ የሻይ ማንኪያ ስልባቦት የወተት ቅባት ጋር ከመቱት በሀላ ፊትዎን ተቀበትው አምስት ደቂቃ ከቆዩ በሀላ ቀላል ባለ ሳሙና ይታጠቡ።አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ወተት አንድ የሻይ ማንኪያ የሽንብራ ዱቄትና ሁለት ማንኪያ ለብ ያለ ከአዋሀዱ በሀላ ይቀቡ እና ከግማሽ ሰአት በሀላ ይታጠቡ።
-አንድ አነስተኛ የበሰለ ሙዝ አንድ ማንኪያ ወለላ ማር እንዲሁም ሁለት ማንኪያ የወተት ቅባት ስልባቦት አደባልቆ መትቶ ማታ ማታ ለፊት መጠቀም።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t