Latest Posts

አስትሮሎጂ / ኮከብ ዛሬ ስለ ካንሰር ኮከብ እንነግራችዋለን እስኪ የ እናንተ ኮከብ ምንድን ነው አንብባችሁ ንገሩ

አስትሮሎጂ / ኮከብ

ዛሬ ስለ ካንሰር ኮከብ እንነግራችዋለን እስኪ የ እናንተ ኮከብ ምንድን ነው አንብባችሁ ንገሩን🍀🍀

ካንሰር በጣም አወዛጋቢ ምልክት ነው ፡፡ ተወካዮቹ በጣም አሳቢ
፣ ታማኝ ፣ ሁል ጊዜ የሚወዷቸውን ለመርዳት እና ለመደገፍ
ዝግጁ ናቸው ፣ ግን በተመሳሳይ ጊዜ ጠበኞች ሊመስሉ ይች...

ዛሬ ደግሞ ስለ አኳሪየስ ኮከብ እንነግራችዋለን       🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

ዛሬ ደግሞ ስለ አኳሪየስ ኮከብ እንነግራችዋለን
      🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
በቅንነት ሼር ያድርጉልን

፨አኳሪየስ ከጥር 12 እስከ የካቲት 13
የአኳሪየስ ዘመን ስለሆነ ቀውለል ያሉና የማዳበሪያ ትውልዶች እየተባለ ሚቀለድባቸው ረዣዥም ልጆች የበዙበት ሆኗል። በነገራችን ላይ ግዙፍ ሰውን ወይም ነገርን ...

አስትሮሎጂ ወይም ኮከብ

ሰላም እንዴት ናችው ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ሰው ልጅ ኮከብ እና ስንት አይነት
የኮከብ አይነቶች እንዳሉ እንነግራችዋለን

.ኤሪስ             . ሊዮ                   .ሳጊታርየስ
.ታውረስ          .  ቪርጎ                .ካኘሪኮርን
.ጀሚኒ             . ሊብራ               .አቄዋ...

በአጭር ጊዜ ከአይነጥላ  ችግር ይገላገሉ   👉  የዓይነ ጥላ ተጽኗቸው ምንድነው

በአጭር ጊዜ ከአይነጥላ  ችግር ይገላገሉ
  👉  የዓይነ ጥላ ተጽኗቸው ምንድነው

♦️#ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )
♦️#ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
♦️# በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
♦️# ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
♦️# የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
♦️# ከማሕá...

ሞሪንጋ( ሺፈራው )🌿🌿🌿     🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

ሞሪንጋ( ሺፈራው )🌿🌿🌿
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨ሞሪንጋ ወይም በሃገራችን በተለምዶ ሺፈራው ተብሎ የሚጠራው ተክል ከ ቅጠሉ ፣ ፍሬው፣ ግንዱ እስከ ስሩ ለሰው ልጆች ጤና አስፈላጊ ናቸው በተባሉ ንጥረ ነገሮች የተሞላ ነው።

ሞሪንጋ🌿
            👉 ለሰውነታችን አስፈላጊ የሚባሉ አብዛኞቹን አ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories