Latest Posts

ካሮትና አቮካዶን ጨምሮ ለአይናችን ጤና እና የእይታ ጥራት የሚረዱ ምግቦች

ካሮትና አቮካዶን ጨምሮ ለአይናችን ጤና እና የእይታ ጥራት የሚረዱ ምግቦች

🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

ለዓይን ጥራት ከፍተኛ ጥቅም አለው በሚል ለምግብነት ከሚውሉት ውስጥ ካሮት ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዝ ብዙዎቻችን እናውቃለን።
ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ባወጡት የጥናት ውጤት ደግሞ ከካሮት በተጨማሪ á...

የሳንባ ነቀርሳ

የሳንባ ነቀርሳ
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨30 ከመቶኛው የአለማችን ህዝብ በሳንባ ነቀርሳ አምጫው ባክቴሪያ የሚያዝ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 10 በመቶው በበሽታው ይጠቃል ።በአለማችን በሳንባ ነቀርሳ የሚያዙ ሰዎች ቀጥር በአመት 10 ሚሊዮን ሲሆን በየአመቱ በዚህ በሽታ ብቻ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ህይወታቸው ያጣ...

የጫትና የሲጋራ የመጠጥ ሱስን የምተቀርፈው ፅፀ የአይጥ ሐርግ (ፅፀ ኢየሱስ)

የጫትና የሲጋራ የመጠጥ ሱስን የምተቀርፈው ፅፀ የአይጥ ሐርግ (ፅፀ ኢየሱስ)

ሱስ ምንድነው?

ሱስ ልማድ ወይም ጠባይ ሲሆን ብዙ ጊዜ ለማቆም አስቸጋሪ ነውና እየጨመረ ሲሄድ በሰው ሕይወት ጣልቃ ይገባል:: አንድ ሰው እንደ አልኮል ወይም ሌላ አደንዛዥ ዕፅ ወይም እንደ ቁማር የመሳሰሉ ተግባራት ጥገኛ ሊሆá...

———————(ሳጁታሪየስ)———————— ————ከህዳር 14 እስከ ታህሳስ 12—————

አስትሮሎጂ የሰው ኮከብ

————————(ሳጁታሪየስ)————————
————ከህዳር 14 እስከ ታህሳስ 12—————

»» በግልፅነቱ የሚበረግጉ እንደ ስኮርፒዮ ያሉ ሰዎች በደግ አይን አያዩትም፣ እነሱም ቢሆኑ ጉዳት አልባነቱን ሲያውቁ ይተውታል። ዘዴ አልባነቱና አስቀድሞ አለማሰቡ ደካማ ጎኖቹ ናቸው።

»» ሳጁá...

አስትሮሎጂ ወይም ኮከብ ካንሰር ኮከብ ————ከሰኔ 15 እስከ ሐምሌ 16

አስትሮሎጂ ወይም ኮከብ

ካንሰር ኮከብ
————ከሰኔ 15 እስከ ሐምሌ 16————
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

»» ካንሰር ወንድ ቁጥብ ነው፣ ሀሳበ ብትን አይደለም፣ መጀመሪያ እንዳገኘሽ ልቡን አይሰጥሽም፣ እንግዳ ፊትም ያፍራል፣ የቅርብ ጓደኞቹ እንኳን በውል የማያውቋቸው አንድንድ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories