ሰላም እንዴት ናችው ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ሰው ልጅ ኮከብ እና ስንት አይነት
የኮከብ አይነቶች እንዳሉ እንነግራችዋለን

.ኤሪስ             . ሊዮ                   .ሳጊታርየስ
.ታውረስ          .  ቪርጎ                .ካኘሪኮርን
.ጀሚኒ             . ሊብራ               .አቄዋርየስ
.ካንሰር             .ስኮርቢዮ            . ፒሰስ

ከእነዚህ ውስጥ የ እርሶ ኮከብ ምን እንደሆነ ያውቃሉ?ካላወቁ እኛ እናሳውቆታለን ሁሉንም ተራ በተራ እንለቅሎታለን   ለሌላው እንዲደርስ በቅንነት ሼር ያድርጉልን...

🙇ዛሬ ስለ ኤሪስ ኮከብ ስላላቸው ሰዎች ባህሪ እንነግሮታለን

#ኤሪሶች ለምን ይከፋሉ
-------------------------------------

»» ኤሪሶች በሚከፉ ግዜ በአከባቢያቸው ያለ ሰው መከፋታቸውን ያውቃል፣ መጀመሪያ ላይ ስላስከፋቸው ሰው ሆነ ሁኔታ ሲያስቡ ቁጡና ብስጩ ይሆናሉ። ወይ አጠገባቸው ያለውን ነገር መስበር ወይ ለሆነ ሰው ደውለውም(በአካልም) ማውራት፣ ቁጣ አዘል ምልክቶችን መላክ ብቻ አፋጣኝ እርምጃ ይወስዳሉ፣ በዚህም የተነሳ እርምጃቸው ተመጣጣኝና ግዜውን የጠበቀ አይሆንም። ከቆይታ ኋለም ንዴታቸውን ሚያስረሳቸውን ድርጊት ያደርጋሉ፣ ይፈልጋሉ። ድምፃቸው ዝቅ  ያለ፣ አነስተኛ ሀይልና ስለምንም ነገር ማሰብ አለመፈለግ ስሜቶችን ያሳያሉ።

»» ሌሊቱን ሙሉ ድምፁን ከፍ አድርገው ዘፈን መስማት ሊሆን ይችላል፣ ዘፈንም ሆነ የማንኛውንም የሰው ሆነ እቃ ድምፅ መጥላትና ከራሳቸው ጋ ብቻ ግዜ ወስደው መቀመጥ ሊሆን ይችላል፣ ስፖርት መስረት፣ ሀይኪንግ ሄደው፣ ተራራ ጫፍ ላይ ሲደርሱ ድምፃቸውን ከፍ አድርጎ መጨው መፈልግ ሊሆን ይችላል፣ ብቻ ንዴታቸውን ሚያበርድላቸውን ነገር ይፈልጋሉ። ሀዘናቸውን ወደ መጥፎ ከወሰዱት ሀዘናቸው ይብስባቸዋል፣ ወደ ተሻለና ጥሩ ሁኔታ ለመጣር ካሰቡ፣ በቶሎ ያገግማሉ፣ በቶሎ ደስተኛ ይሆናሉ።

»» ኤሪሶች በጣም ብርሀናማ ናቸው፣ በደንብ ይበራሉ፣ ነገር ግን ተቀባይ ካለገኙ ወይም ትርጉም አልባ መቀጣጠል ከመሰላቸውና ትኩረት ከተነፈጉ ድብርት ውስጥ ይገባሉ፣ በቶሎ ለመከፋትም ሆነ ለመደሰት ቅርብ ናቸው፣ ትንሽ ነገር ይበቃቸዋል። መከፋትን በጣም ነው ሚጠሉት፣ በተለይ አሟቸው እንደፈለጋቸው መንቀሳቀስ ካልቻሉ ይከፋሉ በቶሎ፣ ስሜታቸው ቅዝቅዝ ያለና ብስጩ ይሆናል፣ ይሄም በጣም ለመዳን ካላቸው ጉጉት የተነሳ የመጣ ስለሚሆን፣ የህክምና ባለሞያዎች ሚሏቸውንም አይሰሙም።

»» ያዛኑበትን ሰው ብዙ ግዜ ምንም ሽፍንፍን ሳያደርጉ፣ ሚሰማቸውን እንዳለ ይናገራሉ ወይ ዝም ይላሉ፣ መናገሩ ላይ ግን ስለሚበረቱ በአከባቢው ላይ ያላውን ሰው ሳይቀር ያስከፋሉ፣ ማይበለከተውን ሰው ሁለ። ነገር ግን ከልባቸው አስባው እንዳለሆነ ስለሚረዱ በነሱ ላይ ብዙዎቹ ቅያሜ አይኖራቸውም። ምርጫ የማጣት ስሜት ወዴት መሄድና ምን ማድረግ እንዳለባቸው አለማዎቅ፣ የኤሪሶች ትልቅ የመከፋት ደረጃን ያሳያል። ኤሪሶች ሚፈልጉትን ያለማጣት ፍራቻ አለባቸው፣ ይሄም ነው ውሳኔዎቻቸው ፍጥንጥን እንዲል ሚያደርገው።

እናመስግናለን
          መልካም ጤንነት
🌱🌱ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌱🌱🌱
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736