Latest Posts

አይነጥላ 🌵 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

አይነጥላ
🌵 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው
የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት
ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ
ማሰነካከል ነው።
የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የáˆ...

የጨው   ጠቀሜታና  ጉዳቶች     🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

የጨው   ጠቀሜታና  ጉዳቶች
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨ ጨው  ለማንኛውም የምግብ ዓይነቶች  የማጣፈጫ  ቅመም ነው ።ጨው  ምግብን   በማጣፈጥ  ረገድ   ከሁሉምቅመሞች  በተለየ መልኩ ትልቁን  ድርሻ  ይወስዳል ጨው  በግዕዙ  ፄው ይባላል።በእንግሊዘኛው (salt)በመባል ይጠራል።ጨው ከምግብ ማጣፈጫነቱ በ...

የአቱች የጤና ጠቀሜታዎች            🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳም

የአቱች የጤና ጠቀሜታዎች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳም

1.ጉሮሮውን ላመመው ሰው ቅጠሉን ከጥጥ ፍሬ ጋር አጥሚት ሰርቶ መጠጣት ነው።

2. ጆሮው አልሰማ ላለው የአቱች ቅጠልና የአንፋር ቅጠል በፍየል ቂቤ ለውሶ በፀሐይ አሙቆ ሲቀልጥ አጥልሎ በጀሮ በትንሹ መክተትና በጥጥ ወትፎ መተኛት ነው።

3. ጥርሱ ለተቦረá...

ጥቁር አዝሙድን በቤት ውስጥ 🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

ጥቁር አዝሙድን በቤት ውስጥ
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

• ለሆድ ትላትል

ሁለት የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከግማሽ ኩባያ ሎሚ ጋር በመቀላቀል ይህን ውህድ ያሙቁት። ከዚያም ቡርሽ ወይም ሌላ ነገር በመጠቀም የሆድና ጉበትዎን አካባቢ ይሹት።

• ለፀጉር መሳሳት እና ያለ ዕድሜ ሽበት

በመጀመሪያ ፀá...

ጦስኝ ለጤና       🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

ጦስኝ ለጤና
      🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨በሃገራችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና በቀላሉ የሚገኘው ጦስኝ የመጀመሪያ መገኛው ሜዲትራኒያን አካባቢ ነው ተብሎ ይገመታል፡፡ ከነፈርኦን ዘመን ጀምሮ ለምግብነት፤ ለህክምና እና ለመልካም መአዛ የሰው ልጅ ሲጠቀምበት ኖሯል፡፡ ዛሬ ደግሞ ጦስኝ ለጤናችን የሚሰጠው...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories