ሞሪንጋ( ሺፈራው )🌿🌿🌿
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

፨ሞሪንጋ ወይም በሃገራችን በተለምዶ ሺፈራው ተብሎ የሚጠራው ተክል ከ ቅጠሉ ፣ ፍሬው፣ ግንዱ እስከ ስሩ ለሰው ልጆች ጤና አስፈላጊ ናቸው በተባሉ ንጥረ ነገሮች የተሞላ ነው።

ሞሪንጋ🌿
            👉 ለሰውነታችን አስፈላጊ የሚባሉ አብዛኞቹን አሚኖ አሲዶች አሉት
            👉 ከሙዝ🍌 7 እጥፍ ያህል የካልሲየም ይዘት አለው
            👉 ከካሮት 🥕10 እጥፍ የቪታሚን ኤ ይዘት አለው
            👉 ከብርቱካን 🍊7 እጥፍ የቪታሚን ሲ መጠን አለው
            👉  ከፍተኛ የ አይረን ፣ ማግኒዚየም

⭐️ በተጨማሪም ከፍተኛ የጸረ ባክቴሪያ እና ጸረ ቫይረስ ባህሪይ አለው

በእነዚህ ባህሪያቶቹ ምክኒያት ብዙ በሽታዎችን ለመከላከል እና ለማከም ያገላግላል። ከእነዚህም መካከል

👉 የጸረ ብግነት ባህሪ ሰላለው ለመገጣጠሚያ ብግነት  በሽታ
👉 ካንሰርን ለመከላከል
👉የስኳር በሽታን ለመከላከል
👉የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ
👉የንጥረነገር እጥረትን ለማከም እና ለመከላከል
👉የማስታወስ አቅምን ለመጨመር
👉ለአጥንት ጤና እና ጥንካሬ
👉ለቆዳ ጥራት እና ጤንነት
👉ክብደት ለመቀነስ ይረዳናል።

እናመስግናለን
          መልካም ጤንነት
🌱🌱ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌱🌱🌱
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website ፦www.hakimsolomon.com
Telegram፦https://t.me/