በአጭር ጊዜ ከአይነጥላ ችግር ይገላገሉ 👉 የዓይነ ጥላ ተጽኗቸው ምንድነው
Author: admin
Date: 2024-04-25
በአጭር ጊዜ ከአይነጥላ ችግር ይገላገሉ
👉 የዓይነ ጥላ ተጽኗቸው ምንድነው
♦️#ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )
♦️#ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
♦️# በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
♦️# ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
♦️# የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
♦️# ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል
♦️ #የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
♦️# የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
♦️# የማህፀን እጢ ያመጣል
የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል)
👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን ያመጣል
👉 መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን
💠 ሕልመ ሌሊት ያመጣል
💠ስንፈተ ወሲብ ፣የብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስን) ያመጣል
💠የትዳር ማስጠላት
💠 ፆታዊ ግንኙነት ያስጠላል
💠 ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
💠 ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ)
💠 ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
💠 ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
💠 ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
💠 የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
💠 በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
⏭ የበታችነት ስሜት መሰማት
⏭ሀገር ለሀገር ማዞር
⏭የምግብ ፍላጎት መዝጋት
⏭ ማክሳት (ማቅጨጭ)
⏭ጭንቀት ፣ ድብርት
⏭እራስን አጥፉ አጥፉ ማለት
⏭ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ፣ በሕልም ማስጨነቅ
⏭ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
⏭ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
⏭ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
#መፍትሔ
🔷🌱የቀጠጥና ስር
🔷🌱ከርቤ ህጣን
🔷🌱የእፀ ሳቤቅ ስር
🔷🌱የጊዜዋ ስር
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
#አዘገጃጀት
👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ(14-21) ቀን መታጠን ዓይነ ጥላን ያስወግደዋል
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
💚የሚከለከሉ ነገሮች
✅#ተልባ
✅ #ግብረስጋ ግንኙነት።
✅#አልኮል
እነዚህ በሽታዎች በአይነ ጥላ ብቻ ይመጣሉ ማለት አይደለም በሌላም ምክንያት ይመሉ
እናመስግናለን
መልካም ጤንነት
🌱🌱ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌱🌱🌱
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736