Latest Posts

የደም ግፊት

የደም ግፊት

የደም ግፊት ማለትበከፍተኛ ደረጃ የሚዋዥቅ የደም ግፊት ላይ ቁጥጥር ማድረግ ያሰፈልጋል።በቤት ውስጥ የምናደርጋቸው መፍትሄዎች ፣የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች እና የተለያዩ መድሃኒቶች የደም ግፊትን በቁጥጥር ስር ለማዋል ይረዳሉ።የደም ግፊት መጠንን አዘውትሮ መመርመር ጤንነታችን በዘላቂ ሁኔታ ለ...

ዳፍንት

ዳፍንት

የዳፍንት ችግር አንድ ሰው በምሽት ወይንም ብርሀን ባነሰበት ቦታ ላይ በበቂ ሁኔታ ማየት በሚሳነው ጊዜ ነው፡፡ ለዚህም ብዙ የሚጠቀሱ ምክንያቶች አሉ እነሱም እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡፡

መንስኤዎች

• ከርቀት የማየት ችግር ካለ
• ግላኮማ
• የስኳር በሽታ
• የቫይታሚን ኤ እጥረት

ምልክቶቹá...

የወር አበባ

የወር አበባ

የወር አበባ ማለት አንድ ሴት ለአቅመ ሄዋን ከደረሰች ማለትም በዕድሜዋ ከ14-16 አመት በላይና ብሎም እስከ 50 አመት እድሜ ድረስ ከጭንቅላት ጀምሮ እሰከ ማህፀን ድረስ ባሉ የተለያዩ የሰውነት አካሏ በመታገዝ በየወሩ የምታስተናግደው ተፈጥሯዊ ዑደት ነው።አመጣጡም ከ21-35 ቀን ባሉ ቀናት ውስጥ ሲሆን በáˆ...

ወሲብ ጤንነት ነው

ወሲብ ጤንነት ነው
ሰንፈተ ወሲብን በቤት ውስጥ ለማከም
1)በቂ እንቅልፍና እረፍት ያድርጉ 2)ቀዝቃዛ ሻወር ይዉሰዱ(ሙቅ ሻወር) አይጠቀሙ
3)በየለቱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይስሩ
4)መጠጥ ሲጋራ ,ጫት ምንላቸውን ሱስ ,አደንዛዥ እፅ አይጠቀሙ
5)ወሲብ የእግዛብሔር ስጦታ አደርገው ያስቡ

ወሲብ በቴክኖሎጅ á...

ኪንታሮት

ኪንታሮት

ስሙ ብንጀምር በአማረኛ የተሰጠው "ኪንታሮት"የሚል ቃል ትከከለኛ ሁኔታውን የሚገልፅ አይደለም።ምክንያቱም የጤና ችግሩ የሚከሰተው በፊንጣጣና በታችኛው ሸለላ አንጀት አካባቢ የሚገኙ የደም ስሮች መላላትና መለጠጥ እንዲሁም በደም በመወጠር ማበጥና መግተርተር ነው፡፡ይህ ሁኔታ ሰዎች እግር ላይ ተá‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories