ወሲብ ጤንነት ነው
Author: solomon
Date: 2024-11-27
ወሲብ ጤንነት ነው
ሰንፈተ ወሲብን በቤት ውስጥ ለማከም
1)በቂ እንቅልፍና እረፍት ያድርጉ 2)ቀዝቃዛ ሻወር ይዉሰዱ(ሙቅ ሻወር) አይጠቀሙ
3)በየለቱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይስሩ
4)መጠጥ ሲጋራ ,ጫት ምንላቸውን ሱስ ,አደንዛዥ እፅ አይጠቀሙ
5)ወሲብ የእግዛብሔር ስጦታ አደርገው ያስቡ
ወሲብ በቴክኖሎጅ በመጠቀም ስህተት ነው ምሳሌ ለመነቃቃት ተብሎ የሴክስ ፊልም ማየት በፍጹም ክልክል ነው ሌላ እራስ በራስ ማርካት ወይም ሴጋ የምንለው ወይም (masturbation) ማስተርቤሽ የምንለው አለመጠቀም
ስንፈተ ወሲብን ለመከላከል በቤት ሚገኙ የሚከለተሉትን የተፈጥሮ እፅዋቶች ተጠቃሚ ይሁኑ
1)አቨካዶ ሙዝ ለውዝ መጠቀም
2)ወይን መጠጣት,ወይን ማጠጡ ሰዎች ደሞ ወይን በፍሬ መብላት
3)በየለቱ ሚጥሚጣ በርበሬ መመገብ
4)ቀረፋ ሻይ በማር
5)ዝንጅብል ሻይ በማር
6) የዱባ ፍሬ ተቆልቶ ለዉዝ ጋር መብላት
7)የገብስ ቆሎ መመገብ
8)ቸኮሌት ,እንጆሪ ,የወይን ፍሬ,የአሳ ዘይት ,በለስ ወይም ቁልቆል መመገብ።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦https://t.me/