Latest Posts

የሳይነስ በሽታ

የሳይነስ በሽታ

የሳይነስ በሽታ የምንለው በአፍንጫ ቀዳዳ መተለፊያ አካባቢ መቆጣት ወይም ማበጥ ሲሆን ንፍጥን እንዲቀጥን ያደርጋል እንዲሁም በአፍንጫ አካባቢ ግፊት በመጨመር እራስ ምታትን ይፈጥራል ።

የሳይነስ በሽታ መንስኤዎች የሚከተሉት ናቸዉ እነርሱም :- አለርጂ ፣ ቅዝቃዜ ፣የጥርስ ኢንፊክሽን እና á...

ማጅራት ገትር(አንዠነል)በሽታ

ማጅራት ገትር(አንዠነል)በሽታ

የማጅራት ገትር በሽታ (አንዠነል)ማለት ከአእምሮውና ከአከርካሪው ጋር የተጣበቀውን ፈሳሽ አመድ ማጣት ነው በመሆኑም ራስ ምታት እና ትኩሳት ያስከትላል።የማጅራት ገትር በሽታ አብዛኛውን ጊዜ በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ ኢንፌክሽን ምክንያት ይከሰታል።

ምልከቶቹ

የማጅራት áŒ...

የሴት ልጅ የወሲብ ችግር

የሴት የወሲብ ችግር

የሴት የወሲብ ችግር መንስኤዎች ዘረፈ ብዙ ነው።
በ3 ከፍለን እናያለን
1) በሳይኮሎጂ ፣ስነ ልቦናዊ

*በመደፈር፣ያላቻ ጋብቻ

*አንዳድ ቤተሰብ እድሜዋ ለጋብቻ ያልደረሰች ልጅ ትምርትዋን አቋርጣ ይድሯታል ይሄም ለትልቅ ስነ ልቦናዊ ችግር ዉስጥ ይከታታል።
በቤተሰብ መሀል ጭቅጭቅ ሲኖ...

አልዛይመር በሽታ

አልዛይመር በሽታ

የአልዛይመር በሸታ የነርቭ በሽታ ሲሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ አንጎልን በትክክል እንዳይሰራ ያደርገዋል፡፡ይህ በማስታወስ፣በተግባቦት፣በፍርድ፣በባህሪና በሸታ በአጠቃላይ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ለውጥ ያደርጋል።ይህ በሽታ በሃገረ ጀርመን እ.ኢ.አ በ1906 በአይላስ አልዛይመር ተለይቶ የሚታወá‰...

የጀርባ ህመም

የጀርባ ህመም

አብዛኛውን ጊዜ በእድሜ ፣በአደጋ እንዲሁም ከእርግዝና ጋር ተያይዞ የጀርባ ህመም ይከሰታል።ታድያ ከዚህ ህመም ለመዳን በቀላሉ በቤታችን ሁነን የተለያዩ ዘዴዎችን መጠቀም እንችላለን፡፡ እነሱም የሚከተሉት ናቸው፦

ሀ) ጀርባችንን ከቅዝቃዜ መጠበቅ፦ለረጅም ጊዜ ሲያሰቸግረን የኖረ የጀርባ ህ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories