ዳፍንት

የዳፍንት ችግር አንድ ሰው በምሽት ወይንም ብርሀን ባነሰበት ቦታ ላይ በበቂ ሁኔታ ማየት በሚሳነው ጊዜ ነው፡፡ ለዚህም ብዙ የሚጠቀሱ ምክንያቶች አሉ እነሱም እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡፡

መንስኤዎች

• ከርቀት የማየት ችግር ካለ
• ግላኮማ
• የስኳር በሽታ
• የቫይታሚን ኤ እጥረት

ምልክቶቹም
• ራስ ምታት
• የአይን ህመም
• ማቅለሽለሽ
• ማስመለስ
• የእይታ መደብዘዝ
• የብርሀን ፍራቻ
• ከርቀት የማየት ችግር

መከላከያ መንገዶች

በእርግጥ የመከላከያ መንገዶቹ እንደየመንስኤያቸው ቢለያይም በዋነኛነት ግን የቫይታሚን ኤ እጥረትን መከላከል አይነተኛ መፍትሄ በመሆኑ እንደእንቁላል፣ ጥራጥሬ፣ ወተት፣ ብርቱካን እንዲሁም ጎመንን መመገብ ከዚህ ችግር ይታደጋል፡፡

በቤት ውስጥ እንዴት እናክመው

የምስርች አበባ ቀንበጡን ፣ የአጣጥ ቅጠል፣ የቆቅ ክንፍ ፣ የሀምሌ ቁልጭ ስር እና የቆቆባ ስር እና ቅጠል ከውሃ ጋር በአንድ ላይ በማፍላት ማታ ማታ ከመተኛቶዎ በፊት አንድ ጠብታ ማድረግ።


▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦https://t.me/