Latest Posts

የሆድ ድርቀት

የሆድ ድርቀት

የሆድ ድርቀት የአንጀት ጡንቻዎች የእንቅስቃሴ ድግግሞሽ በቁጥር ሲያንስ ወይም ዓይነ ምድራችንን ለማስወገድ መቸገር ሲሆን ይህ ሁኔታ ለጥቂት ሳምንት _ ወይም ከዚያ በላይ ቆይታ ሊኖረው ይችላል።በዚህ እንቅሰቃሴ መሃል ያለው የጊዜ ልዩነት ከሰው ሰው ይለያያል።አንዳንድ ሰዎች በቀን ሶስት ጊዜ á...

የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ

የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ መፍትሔ

የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ ሊበዛ ሊያስ ይችላል በተለያዩ ምክንያቶች፣ በጣም ሲበዛ ግን የ ማህፀን ኢንፌኮሽን ምልክት ሊሆን ስለሚችል በጊዜ ሀኪም ማማከር ተገቢ ነው።

መንስኤዎቹ

1)የወሊድ መከላከያ መድኒት ለረጅም ጊዜ የተጠቀመች ሴት ተጋላጭ ትሆናለች
2) ለ3 ጊዜ በላይ ማሶረድ
...

የጆሮ ኢንፌክሽን

የጆሮ እንፌክሽን

- የጆሮ እንፌክሽን በብዛት በባከቴሪያ ወይም በቫይረስ ምከንያት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡የጆሮ ኢንፌክሽን ብዙ ጊዜ የላይኛውን የአየር ቧንቧ ከሚያጠቁ በሽታዎች ጋር ተያይዞ የሚመጣ በሽታ ነው፡፡

- የላይኛውን የአየር ቧንቧ (እንደ ጉንፋንና አለርጂ የመሳሰሉት...) የሚያጠቁ በሽታá...

የእግር ሸታ

እግር ሽታ

በእግር ሽታ ምክንያት ሰው በተሰበሰበበት ጫማዎን ወይም ካልሲዎን ማውለቅ ይፈራሉ? የእግርዎ ጠረን ለራስዎ ጭምር ይረብሽዎታል?

ብሮሞድሮሲስ ወይም በተለምዶ የእግር ሽታ በሚባለው በሽታ ተጠቂ ይሆናሉ። በሽታው በሰው ፊት ለሃፍረት የሚያጋልጠን በሽታ ነው፡፡

ይህ በሽታ ብዙ ግዜ የሚፈጠረው እግá...

ሱስ

ሱስ

ሱስ ስንል ማንኛውም ነገር በሰዎች ላይ የአካላዊና ስነልቦናዊ ጥገኝነት በመፍጠር ሠዎች ለመነቃቃት፣ድብርትን - ለማስወገድ፣ጀብዱ ለመስራት፣ህመምን ለማስታገስና ከፍተኛ የደስታ ስሜትን ለመጎናፀፍ ብለው የሚያጨሷቸው፣የሚቅሟቸው፣በአፍንጫ የሚስቧቸውና በደም ስር የሚወስዷቸውን ነገሮች በሙሉ ያካá‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories