የዕፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል አንድ)
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-02-04
የዕፅዋት ተዋፅዖ(ክፍል አንድ)
በአገራችን ከተዘወተሩት አባባሎች መካከል ጎመን በጤና የሚለው አንዱ ይሁን እንጅ ጎመን ለጤና የሚለው አባባል እምዛም አይታወቅም።የጎመን ወይም የአረንጓዴ ተከል አይነቶችና የጤና በረከቶቻቸውን በጥቂቱ እናያቸዋለን።ሰላጣን መመገብ ለደም ግፊት ህመምተኞችና ከፍተኛ የሰውá...