ስለ ወገብ ህመም
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-02-15
ስለ ወገብ ህመም
የወገብ ህመም በልዩ ልዩ ምክንቶች ተነስቶ የሚጀመርና የሚሰቃይ ነው።ይሄ ውስጥ ለውስጥ የሚያም ደዌ በግበረ ስጋ የሚተላለፉ ህመምዎች ለምሳሌ ቂጥኝ ጭብጥን የመሰሉ የሪህ ና የብርድ ህመም በአላቸው ሰዎች ላይ ይፀናል።
የቤት ውስጥ ህክምና
ስንሰል፣መቅመቆ ፣የወርቅ በሜዳ ስራቸው...