አቱች
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-03-29
አቱች
አቱች የሚበቅልበት ቦታ በደጋ እና ወይናደጋ አከባቢ በቂ እርጥበት በሚገኝበት ይበቅላል።አይነቱ አረም መሳይ ሆኖ ቅጠሉ በጣም ትንንሽ እና ወይነጠጅ አይነት ደቀቅ ያሉ እና በየጏሮው ይበቅላል።የሚበቅልበት ዘዴ በእርጥበት ወራት ዘሩን መዝራት ወይም የስሩን ግንጣይ ወይም ችግኙን መትከል ነው።ተፈላጊá...