የዓሳ ዘይት

የዓሳ ዘይት በቆርቆሮ ወይም በጠርሙሱ ታሽጎ ይሸጣል።ከውጪ ሀገር በተለይ ከአውሮፓ የሚመጣው አቅም ከፈቀደ ለምግብነት መጠቀም እጅግ ለደም ዝውውር ጠቃሚ ነው።
የሐሞት ጠጠር ለማሶገድ በርከት ተደርጐ ይጠጣል።
ቆዳ ላይ ህመሞች ይቀንሳል።

የዓሳ ዘይት ኦሜጋ 3 እና ቫይታሚኖች ስላአሉት ለጤና ጠቃሚ ነው።
ለልብ እና ለደም ስር ጤንነት በጎ አስተዋፅኦ ያደርጋል ለምሳሌ ኮድሊቨር የዓሳ ዘይት በቫይታሚን ኤ እና ኢ የበለፀገ በመሆኑ በተለይ ለህፃናት ይረዳል።

2)የወይራ ዘይት

የወይራ ዘይት ለሌላም ብዙ በሽታ መድሐኒት ይሆናል።የወይራ ዘይት ለምግብነት በሚጠቀበት ጊዜ ከፍተኛ ሙቀት አያስፈልገውም።


▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርቲያን ፊት ያለው ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna